top of page

​አንድ ላይ እንስራ 

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር

Old-Fashioned Clock
ጊዜ

ጊዜዎን ይለግሱ

ለእኛ የሚጠቅሙ ሐሳብዎች አልዎት? እኛን ሊረዳ የሚችል ድርጅትን ያውቃሉ ወይም ይመራሉ? ኑ! አብረን እንስራ! 

Man Writing
እውቀት

በእውቀትዎ ይርዱን 

በትምህርትዎ ገፍተው እውቀትዎን መለገስ ይፈልጋሉ? የተማሩትን ለሚሊዮንዎች ማስተላለፍ ይፈልጋሉ? በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ስለምናስተምር ሁሌም ቢሆን የእርስዎን እርዳታ እንፈልጋለን። ኑ! አበረን እንስራ!

bottom of page